"ሥራ አቁሙ" የሚል ትዕዛዝ ተላለፈላቸው። በጦርነት የተፈናቀሉ በአብዛኛው ሴቶች እና ህጻናት በሚገኙበት እና 40 ሺህ ተፈናቃዮችን በያዘው የስደተኞች መጠለያ ላሉ ሠራተኞች ትዕዛዙ አስደንጋጭ ነበር። ...
በምሥራቅ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኤም 23 አማፂያን እና በኮንጎ የታጠቁ ወታደሮች መካከል ውጊያው እየተባባሰ በመጣበት ወቅት፤ ተፋላሚዎቹ ወገኖች አስገድዶ መድፈርን እና ጾታዊ ጥቃትን እንደ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት የሀገራቸው አየር ኃይል በሶማሊያ የአይኤስ አባላት ላይ ድብደባ መፈፀሙን አስታውቀዋል። በጥቃቱ የቡድኑ መሪዎች መገደላቸውንና ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት እንዳልደረሰም ገልፀዋል። ...
የዩናይትድ ስቴትስ የጦር አውሮፕላኖች በሶማሊያ የሚገኘውን እስላማዊ መንግሥት በመባል የሚታወቀው የአሸባሪ ቡድን ጋር ተያያዥ ያላቸውን ሽብርተኛ ቡድኖች ይገኙበታል የተባለውን ተራራማ ምሽግ ላይ ፤ ...
የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ እንደምን በሀገረ አውስትራሊያ ከጥገኝነት ጥየቃ ለከፍተኛ የክብር ሽልማት ...
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
This video is about Amharic – a Semitic language related to Arabic, Hebrew, and others. It's one of the major languages of Ethiopia! Are you learning a langu… ...