ወጣት ማርታ ከበደ የዘንድሮውን የአለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 ፤ በሜልበርን የምንገኝ አፍሪካውያን እህትማማቾች ህብረት በአንድ ላይ ለማክበር ተዘጋጅተናል ብላናለች። ...
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.