የአሜሪካው ፕሬዝደንት የሀገራቸው አየር ኃይል በሶማሊያ የአይኤስ አባላት ላይ ድብደባ መፈፀሙን አስታውቀዋል። በጥቃቱ የቡድኑ መሪዎች መገደላቸውንና ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት እንዳልደረሰም ገልፀዋል። ...
የዩናይትድ ስቴትስ የጦር አውሮፕላኖች በሶማሊያ የሚገኘውን እስላማዊ መንግሥት በመባል የሚታወቀው የአሸባሪ ቡድን ጋር ተያያዥ ያላቸውን ሽብርተኛ ቡድኖች ይገኙበታል የተባለውን ተራራማ ምሽግ ላይ ፤ ...
የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ እንደምን በሀገረ አውስትራሊያ ከጥገኝነት ጥየቃ ለከፍተኛ የክብር ሽልማት ...
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Eshete Bekele 17 ጥር 2017 ቅዳሜ፣ ጥር 17 2017 የትግራይ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ መኮንኖች የሰጡትን ...