ፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ደህንነትን ለማረጋገጥ ካለባቸው ልዩ ኃላፊነት አንፃር ግንኙነታቸውን መደበኛ ለማድረግ ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል ብሏል ክሬምን በመግለጫው። የስልክ ውይይቱ በዋናነት በተለይ ...
የፖሊስ ምርመራ የቀጠለ ሲሆን እስካሁን ባልየው ሚስቱን በእሳት ለማያያዝ በምን ምክንያት እንደወሰነ አልታወቀም፡፡ በእሳት አደጋ የተጎዳችው ሚስትም ለህይወት ዘመን ህክምና ክትትል ተዳርጋለች የተባለ ሲሆን ...
በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ፖስት ...
በተለይም ለህጻናት የበሽታ መከላከል አቅማቸውን ለማሳደግ በሚል የሚሰጡ ክትባቶች በአእምሮ እድገት ውስንነት ወይም ኦቲዝም የሚጠቁ ህጻናት ቁጥር እንዲጨምር ምክንያት ናቸው በሚል አቋማቸው ይታወቃሉ፡፡ እኝህ ...
ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአረብ ኤምሬትስ እና በአሜሪካ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት በማውሳት፤ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአለም ላይ ደህንነትን እና መረጋጋትን ለማስፈን ...
የግብጽ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ሲሲ ከአል-ሻራ ጋር በነበራቸው ውይይት በሶሪያ የትኛውም የፖለቲካ ኃይል ያላገለለ አጠቃላይ የፖለቲካ ሂደት እንዲጀመር ማሳሰባቸውን ገልጿል የግብጹ ፕሬዝደንት አቡድል ...
ሂሳቡ እንዲዘዋወር መፍቀድ የነበረበት ሌላኛው የባንክ ሰራተኛም ትኩረት ሳያደርግ የመጀመሪያው ባለሙያ የሰራውን ስህተት አሳልፎታል ተብሏል፡፡ ገንዘቡ ቢተላለፈው ግለሰቡን ባንድ ጊዜ የዓለማችን ቁጥር አንድ ...
የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክዚም ፕሪቮት ሩዋንዳ የወሰደችው እርምጃ "ተመጣጣኝ አለመሆኑንና በማንስማማበት ወቅት ሩዋንዳ ንግግር ለማድረግ ፍላጎት እንደሌላት የሚያሳይ ነው"ብለዋል። ሚኒስትሩ አክለውም ...