የፌስቡክ እና ኢንስታግራም ማህበራዊ ሚዲያዎች ባለቤት የሆነው ሜታ፣ ተጠቃሚዎቹ በአዲሱ የትራምፕ አስተዳደር ውስጥ ሁነኛ የተባሉ ባለስልጣናትን ይፋዊ ገጽ እንዲከተሉ አስገድዷል መባሉን አስተባበለ። ...
ከአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ገደል ውስጥ ገብቶ 25 ሰዎች መሞታቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በፋኖ ታጣቂዎች ...
ምክር ቤቱ በትላንትናው ዕለት ያጸደቀው ይህ ሕግ በስርቆት እና በጥቃት ወንጀሎች የተከሰሱ እና የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ጥገኝነት ጠያቂዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የሚያዝ ነው። ይህም ፕሬዝዳንት ...
ኢትዮጵያዊቷ ነሒማ ጀማል እስካሁን በሊቢያ ታጣቂዎች የተጠየቀችውን ገንዘብ መክፈል ባለመቻሏ በእገታ ሥር ትገኛለች። ቤተሰቡ ከተጠየቀው ግማሽ ያክሉን ገንዘብ ከፍሏል። ነሒማ አሁን ያለችበት ሁኔታ ምን ...