በውይይቱ ከተሳተፉ አስተያየት ከሰጡት መካከል ናቸው፡፡ በብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት በማድረግ በተወካዮች ምክር ቤት በተካሔደ ውይይት ላይ፣ ለሂደቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ግጭቶች መቆም እንዳለባቸው ተሳታፊዎች ጠይቀዋል፡፡ ከተሳታፊዎች መካከል አስተያየት የሰጡት አንድ የኢትዮጵያ መከላከያ ጄኔራል “ከዚህ በኋላ እኛም ...