በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ በአክሱም አካባቢ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን በደል አስመልክቶ የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄደ መሆኑ ተገልጿል። ምክርቤቱ ...
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ላሎ ምድር ወረዳ የሚገኙ መምህራንና ሌሎች ሠራተኞች “ደመወዝ ከተቀበልን 4ኛ ወራችን በመሆኑ ለከፍተኛ የኢኮኖሚ ችግር ?… ...
የትግራይ ፖለቲከኞች የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት በሙሉእነት እንዲተገበር ምዕራባውያንን በተለይም በአሜሪካ መንግስት ላይ ጫና እንዲፈጥሩ በተደጋጋሚ ጥ… ...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ የጆርጂያና አካባቢው ሃገረ ስብከት አትላንታ ከተማ በሚገኙ ሰባት አብያተ ክርስቲያናት በጋራ ነው የተከበረው?… ...
በቻይና ቢያንስ 35 ሰዎች ላይ በመኪና ጥቃት ፈፅሞ በመግደል ጥፋተኛ የተባለው ግለሰብ በሞት ተቀጣ። ...
ዶናልድ ትራምፕ ሰኞ፣ ጥር 12/ 2017 ዓ.ም ዕለት ወደ ዋይት ሃውስ ይመለሳሉ። ...
የማንቸስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድናቸው በክለቡ 147 ዓመታት ታሪክ “በጣም ደካማው” ሳይሆን እንደማይቀር ገለጸ። ...
መዲና ዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደዉ ቃለ መሃላ ሥነ-ስርዓት ላይ፤ ተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ፣ የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት ጃቪየር ሚሌይ ፣ የጣሊያን ጠቅላ?… ...
ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ በመመለሻቸው ዋዜማ በመጀመሪያው የሥልጣን ቀናቸው በርካታ ትዕዛዞችን ለማስተላለፍ ቃል ገብተዋል።ለደጋፊዎች ንግግር ያደረጉት ?… ...
ቲክቶክ ከ170 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ተጠቃሚዎቹ ድጋሚ አገልግሎት መስጠት እንደጀመረ አስታወቀ። ...
የጋዛው የመጀመሪያ ምዕራፍ የተኩስ አቁም ስምምነት እሁድ፣ ጥር 11/ 2017 ዓ.ም ተግባራዊ መሆን ተከትሎ እስራኤል 90 ሴቶች እና ታዳጊ ወንዶች እስረኞችን ስትፈታ ?… ...