ቅዳሜ ማምሻውን ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት የቀድሞ የናሚቢያ የነጻነት ታጋይና መሪ ሳም ኒዮማ የሐዘንና የክብር መግለጫዎች ቀጥለዋል። የአፍሪካ መሪዎችና የሌሎችም ሀገራት መሪዎች ሐዘናቸውን በመግለጽ ...
የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝደንት ጄ ዲ ቫንስ በፓሪስ በመካሄድ ላይ ባለው የሰው ሠራሽ አስተውሎት ጉባኤ ላይ በመገኘት ሥልጣን ከያዙ ወዲህ የመጀመሪያ የኾነውን የውጪ ጉዞ አድርገዋል። በጉባኤው ከበድ ...
ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተባለው ማኅበራዊ ሚድያ ገፃቸው ነው ይህን ትዕዛዝ ያስተላለፉት። "የታላቋ ሀገራችንን በጀት እንታደግ። አንድ ሳንቲም መቆጠብ ከቻልን እንኳ አንድ ነገር ነው" ብለዋል። ...
ትራምፕ የቻይና ብረት እና አልሙኒየም ምርቶች ላይ የሚጥሉትን የ25 በመቶ ታሪፍ ከማሳወቃቸው አስቀድሞ በሜክሲኮ እና ካናዳ ሁሉም ምርቶች ላይ እጥላለሁ እያሉ ሲዝቱበት የነበረውን የ25 በመቶ ታሪፍ ...
የአውስትራሊያ ፖለቲከኞች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ብረትና አሉሚኒየም 25 ፐርሰንት ታሪፍ ጭማሪ አስመልክተው እንደምን ምላሽ እንደሚሰጡ የፕሬዚደንቱን መግለጫ እየተጠባበቁ ነው ...
የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ እንደምን በሀገረ አውስትራሊያ ከጥገኝነት ጥየቃ ለከፍተኛ የክብር ሽልማት እንደበቁ ያወጋሉ። ...
Eshete Bekele 24 ጥር 2017 ቅዳሜ፣ ጥር 24 2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ “አሁን ያለውን የፖለቲካ ጩኸት ...