(አውሶም) ስር መሰማራቱ "የትኛውንም ሃገር የማስፈራራት ዓላማ" የለውም ሲሉ ፕሬዚዳንት አብደል ፈታህ አል ሲሲ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት አል ሲሲ ይህንን የተናገሩት የሶማሊያውን ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ...
የሠራዊት አዛዦቹ የሰጡት መግለጫ "የጦርነት አዋጅ እና ሥርዓት አልበኝነት" የሚያስከትል በመሆኑ የትግራይ የፀጥታ አባላት ሁኔታውን "ልብ ብለው በመገንዘብ አትኩሮት እንዲነፍጉት እና ከዚህ ውጪ ...
ምክር ቤቱ በትላንትናው ዕለት ያጸደቀው ይህ ሕግ በስርቆት እና በጥቃት ወንጀሎች የተከሰሱ እና የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ጥገኝነት ጠያቂዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የሚያዝ ነው። ይህም ፕሬዝዳንት ...
የተወሰኑቱ የአውስትራሊያ ቀንን በአርበኛነት ስሜት ያከብሩታል፤ ሌሎች በፊናቸው በሐዘንና ተቃውሞ ያስቡታል። ጃኑዋሪ 26ን ተገቢ በሆነ መልኩ የማክበሪያ መንገዱ እንደምን ነው? ኢ-ፍትሐዊነትን ...
የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ እንደምን በሀገረ አውስትራሊያ ከጥገኝነት ጥየቃ ለከፍተኛ የክብር ሽልማት ...
Prominent Ethiopian politician Jawar Mohammed recently held book signings and talks with countrymen in Europe where he ...