Presently, Nigeria is one of the leading African countries in terms of economic development and cultural and linguistic vibrancy. The Nigerian economic is one of the biggest in Africa. Although ...
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ረዥም ዓመታትን ባስቆጠረ ተሳትፏቸው የሚታወቁት አቶ ልደቱ አያሌው፣ በአሜሪካን ሀገር ሲከታተሉ የነበረውን ሕክምና ጨርሰው ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ለጉዞ የመረጡት ...
"በቀጥታ" እየቆረጡ ለፓርቲዎች እንዳያስገቡ የሚከለክል ረቂቅ ሕግ አዘጋጀ። ረቂቁ ሕጉ፤ በሁሉም አካባቢዎች በተመሳሳይ ጊዜ ጠቅላላ ምርጫ ማካሄድ በማይቻልበት ጊዜ ምርጫው "በተለያየ ጊዜ" ሊካሄድ ...
ኢትዮጵያ በጀመረችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የመጀመሪያዎቹ ወራት በታየው ስኬት ምክኒያት እስከ አኹን 1.5 ቢሊዮን ዶላር መለቀቁን የተናገሩት፣ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ.ኤም.ኤፍ/ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ፣ ዜጎቿ ውጤቱን በትዕግሥት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል። ...