ይህ የካንሰር መስፋፋት የጀመረው በ1990ዎቹ እንደሆነ ጥናቶቹ ይጠቁማሉ። ከአውሮፓውያኑ 1990 እስከ 2019 ባለው ጊዜ ወጣቶች በካንሰር የመያዝ ዕድላቸው 79 በመቶ ጨምሯል። በካንሰር ምክንያት ...